ይህ ዶኪመንቴሽን በዳሌ ወረዳ በፍራፍሬ ማዳቀልና የችግኝ አቅርቦት ኤክስቴንሽን ይዞ የቀረበ ነው፡፡ በዳሌ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከመልካሳ የግብርና ምርምር ጣቢያ እና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የአቮካዶ፣ የማንጎና ሌሎች የፍራፍሬ ዝርያዎችን ለማልማትና ምርታማነትን ለማሻሻል የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። በዚህም እንቅስቃሴ አዳዲሰ የማንጎና የአቮካዶ ዝርያዎችን በማደቀል አስተዋውቀዋል። በተጨማሪ...
Enlace original:
https://cgspace.cgiar.org/handle/10568/16544
International Livestock Research Institute
,
[የፍራፍሬ ልማት በዳሌ ወረዳ]
,
የፍራፍሬ ልማት በዳሌ ወረዳ